• Keine Ergebnisse gefunden

2022-02-04 Elternschreiben Änderung Corona -VO_Amharisch

N/A
N/A
Protected

Academic year: 2022

Aktie "2022-02-04 Elternschreiben Änderung Corona -VO_Amharisch"

Copied!
3
0
0

Wird geladen.... (Jetzt Volltext ansehen)

Volltext

(1)

Eingang: Dienstgebäude: Bus / Straßenbahn: Sprechzeiten:

An der Weide 50 An der Weide 50 Haltestelle montags bis freitags 28195 Bremen Hauptbahnhof

von 9:00 - 14:00 Uhr

Die Senatorin für Kinder und Bildung Freie

Hansestadt Bremen

Die Senatorin für Kinder und Bildung · Rembertiring 8-12 · 28195 Bremen

ወላጆች ወይም ለህጋዊ አሳዳጊዎች

Auskunft erteilt Landesjugendamt

ብሬመን፣ 04.02.2022

የተቀየረው የኮሮና ህግና ደንብ: ለመውዓለ-ሕጻናት እና ህጻናት መጠበቂያዎች

የተከበሩ አቶ እና ወይዘሮ፣

የተወደዳቹ ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች

በሚከተለው ፅሁፍ መውዓለ-ሕጻናትን እና ህጻናት መጠበቂያዎችን በሚመለከት ሰለተደነገገው አዲሱ የኮሮና ህግ እና ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዙ ለውጦችን ላሳውቆት እወዳለሁኝ። ይህ ጉዳይ በመውዓለ-ሕጻናት እና ህጻናት መጠበቂያዎች ወስጥ ሰላለው የልጆትን ክትትል እና ጥበቃ የሚመለከት ነው። የተቀየረው የኮሮና ህግና ደንብ: ልጆቾ ለረጅም ግዜ ወደ ዃረንቴና ወይም ለራስ እና ለሌሎች ጤንነት ተገንጥሎ የመቆያ ግዜ በተቻለ መንገድ ለመከላከል ነው። እነዚህ ደንብ እና ስርዓቶች አዲሱ ህግ ከ07.02.2022 ጀምሮ በተግባር ላይ የሚውሉ ይሆናል።

ለልጆ አስፈላጊ የሆኑት ነጥቦች እንደሚከተሉት ናቸው፣

1. ልጆ ኮሮና ከያዘው ተገንጥሎ ቤት ወስጥ መቆየት አለበት።

2. ልጆ በመውዓለ - ህጻናቱ ወይም ክትትል ከሚደረግበት ቦታ ውስጥ ኮሮና ከተያዘ ሰው ጋር ከተገናኘ፣ ዃረንቴና ወይም ለራስ እና ለሌሎች ጤንነት ተገንጥሎ የመቆያ ግዜ መውሰድ የለበትም፣ ወደ መውዓለ ህጻናቱ መሄድ ይችላል።

3. በመውዓለ - ህጻናቱ ወይም ክትትል ከሚደረግበት ቦታ ውስጥ ኮሮና የተያዘ ሰው ካለ፣ ድርጅቱ ያሳውቆታል (ምርመራውን ከቤቶ ወይም ከመውዓለ - ህጻናቱ ማድረግ ይችላሉ)

4. ከዛ ልጆ ለ5 ቀናት ያህል በተከታታይ ኒርጌቲቭ የሆነ የኮሮና ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል።

5. በመውዓለ - ህጻናቱ ውስጥ ብዙ ህጻናት ፖዘቲቭ ከሆኑ (20%) የህጻናት ጥበቃ ወይም ክትትሉ ለ5 ቀናት ያህል ይቋረጣል ወይም አይኖርም።

6. ደንቦቹ የጤና ወይም ምርመራ ጣቢያ የተወሰደው የምርመራው ውጤት ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ ሲቀር፣ ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው ይመለሳሉ።

(2)

ገጽ 23 [Übersetzt in die Sprache Amharisch]

ልጆኮሮናከተያዘ፣ነጻምርመራማድረግንበሚማለከት፣

ከምርመራው ብውሃላ በ7ኛው ቀን ልጆትን ነጻ ማስመርመር ይችላሉ። ምርመራው የፒ.ሲ.አር. ወይም የፈጣን ኮሮና ምርመራ መሆን ይችላል። የመጀመያው እና የመጨረሻው ምርመራዎች ሁለቱም ከጤና አሊያም ከምርመራ ጣቢያ መሆን ይኖርባቸዋል።

ከልጆቾ የህክምና ባለሞያ ወይም የህጻናት ሃኪም የሚደረግ ምርመራም ተቀባይነት አለው። ያለ ምርመራ ተገንጥሎ የመቆያው ግዜ በ 10ኛው ቀን ይጠናቀቃል።

በመውዓለ - ህጻናቱውስጥያለሌላልጅየምርመራውጤትፖዘቲቭከሆነ፣

መውዓለ - ህጻናቶ፣ ትምህርት ቤቱ፣ ህጻናት ክትትል ሰጪው ወይም ልጆትን ተንከባካቢው ድርጅት ስለጉዳዩ በፍጥነት ያሳውቆታል።

ልጆ በቀጥታ ወደ ዃረንቴና ወይም ለራስ እና ለሌሎች ጤንነት ተገንጥሎ የመቆያ ግዜ መግባት አይጠበቅበትም። ይህ ማለት እንደተለመደው ወደ መውዓለ - ህጻናቱ መሄድ ይችላል። ሁኔትውን ላለማቛረጥ አስፈላጊው ነገር ግን ለተከታዮቹ 5 የስራ ቀናት (ለምሳሌ: ከሰኞ - አርብ ወይም ከማክሰኞ - ሰኞ) በየቀኑ የፈጣን ወይም ከጤና አሊያም ከምርመራ ጣቢያ ነጻ ማለትም ኔጌቲቭ መሆኑን የሚያረጋገጥ ምርመራ ሳይቋርጥ ማድረግ ይኖርበታል። መውዓለ - ህጻናቱ እርግጠኛ ለመሆን ያህል ምርመራውን በቅጥር ግቢ ውስጥ የምድረግ መብት አለው። ለታማኝነት ማረጋገጫ የዕለቱን ምርመራ ውጤት ማቅረብ ይቻላል። ውጤቱ ኔጌቲቭ ማለትም ነጻ እስከሆነ ድረስ፣ ልጆ ወደ መውዓለ ህጻናቱ መሄድ ይችላል።

በአንቀጽ 2 ቑጥር 2,4 የኮቪድ 19 መከላከያ መመሪያ ህግና ደንብ መሰረት፣ የተከተበ ወይም ኮሮና ይዞት የነበረ፣ አሁን ግን ሙሉ በሙሉ የተሻለው ከሆነ፣ ልጆን በየቀኑ ማስመረመን አይገደዱም።

• በመውዓለ - ህጻናቱውስጥበሽታውከተሰራጨ፣

በመውዓለ - ህጻናቱ ውስጥ ያሉ ተጠቂዎች ማለትም የምርመራ ውጤታቸው ፖዘቲቭ የሆነ ህጻናት ቁጥር 20% እና ከዛ በላይ ከጨመረ (ለምሳሌ በግሩፑ ውስጥ ከሚገኙ 20 ህጻናት ወስጥ 4ቱ ከተጠቁ)፣ ለተጠቂው ግሩፕ የሚሰጠው የዕለት ተዕለት ጥበቃ ወይም ክትትል ለ5 የስራ ቀናት ያህል ይቋረጣል። ይህ ግን የተከተቡ፣ ኮሮና ተይዘው የነበሩ አሁን ግን ነጻ የሆኑ እና በበሽታው ስርጭት ወቅት መውዓለ - ህጻናቱ ውስጥ ያልነበሩ ሕጻናትን አይመለከትም።

• የተከተቡወይምየተሻላቸውህጻናት፣

ኮሮና ተይዘው የነበሩ አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆኑ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የተከተቡ ህጻናት እንደተለመደው ተከታታይ የኮሮና ምርመራ ማድረግ የሚችሉ ሲሆን፣ ምርመራውን እንዲያደርጉ ግን አይገደዱም።

• ልጆበግልፖዘቲቭከሆነሰውጋርግንኙነትከነበረው፣

ልጆ ከመውዓለ - ህጻናቱ ውጪ ተመረምሮ ፖዘቲቭ ከሆነ ሰው ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ግንኙነት ከነበረው፣ ከላይ የተጠቀሱት ደንቦች በተግባር ላይ አይውሉም። በቀጥታ ወደ ዃረንቴና ወይም ለራስ እና ለሌሎች ጤንነት ተገንጥሎ የመቆያ ግዜ መግባት ይኖርበታል። እንደየቦታው የክልሎቹ የኮሮና ስርዓት፣ ህግ እና ደንቦችን በተግባር ላይ ይውላል።

• የአፋጣኝወይምአደጋግዜክትትል: በመውዓለ - ህጻናትውስጥ፣

በዚህ አሁን ባለንበት ሁኔታ ህጻናትን እንዲሁም መውዓለ - ህጻናትን በሚመለከት እስካሁን በተግባር ላይ የነበረው የዃረንቴና ወይም ለራስ እና ለሌሎች ጤንነት ተገንጥሎ የመቆያ ግዜ ህግ ለህጻናት ፈታ የተደረገ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ እንዳልሁነ ላሳስብ እወዳለሁኝ። የመውዓለ - ህጻናቱ ሰራተኞች እና ባለሞያዎች ሶስቱንም ክትባቶች የወሰዱ ቢሁን እንዃን፣ እንደማንኛውም ሰው በኮሮና ሊጠቁ ይችላሉ።

ይህ ማለትም እንደዚህ አይነት ሁኔታ በሚያጋጥምበት ግዜ፣ ማለትም የመውዓለ - ህጻናቱ ሰራተኞች እና ባለሞያዎች በበሽታው

(3)

ገጽ 33 [Übersetzt in die Sprache Amharisch]

ተጠቅተው ከስራ ከቀሩ፣ በሰራተኛ እጥረት ምክኒያት ልጆቾ እንደተለመደው ሙሉ በሙሉ (በከፊል) ወይም ለተወሰነ ግዜ የተለመደውን ጥበቃ እና ክትትል ላያገኙ ይችላሉ።

ከከበረ ሰላምታ ጋራ ስለ

ቶማስ ያብሎንስኪ

-ክፍል ስራ አስካሂያጅ-

Referenzen

ÄHNLICHE DOKUMENTE

Bitte beachten Sie, dass eine Entschädigung nach § 56 IfSG ausgeschlossen sein kann, wenn durch Nichtantritt einer vermeidbaren Reise in ein bereits zum Zeitpunkt der Abreise

The day care centre will inform you if a child in your child's group has tested positive (self-test in the group or at home).. Immediately the following applies: Your child must

Bu şartı, çocuğunuzu 5 bakım günü boyunca (örn. Pazartesi-Cuma veya Salı-Pazartesi) bir kendi kendine yapılan test veya test merkezinde yapılan test aracılığı ile

Vaše dete više ne mora da ide u karantin ako je u ustanovi za dnevni boravak dece (Kita) ili za dnevnu negu dece (TaPs) imalo kontakt sa osobom čiji je test na koronu bio

Si 20 pour cent d'un groupe/d'une cohorte ont été testés positifs (par exemple : 4 enfants d'un groupe de 20 enfants), la garde est suspendue pour le groupe/la cohorte

تارییغت نیا زا فده .دوش یم طوبرم ناکدوک یرادهگن یاهلحم ای کدوک دهم رد امش نادنزرف زا تبقارم هب نیا .منک دوش یم لامعا انورک ینوناق روتسد راشتنا اب تاررقم نیا

Детето Ви не трябва вече да стои в карантина, ако е било контактно с лице, което е тествано позитивно за коронавируса.. Детето Ви може в такъв случай да

كلفط مسق / ةعومجم يف ةيباجيإ جئاتن تتبثأ دق ام اًصخش نأ لزع متي لاأ بجي. نلآا دعب اًيئاقلت كلفط اذه. ةناضحلارود )ىلإ باهذلا( روضحلا يف رارمتسلاا هنكمي هنأ ينعي