• Keine Ergebnisse gefunden

Kita-Tests Schreiben Erziehungsberechtigte vom 30.4.2021 - Amharisch

N/A
N/A
Protected

Academic year: 2022

Aktie "Kita-Tests Schreiben Erziehungsberechtigte vom 30.4.2021 - Amharisch"

Copied!
4
0
0

Wird geladen.... (Jetzt Volltext ansehen)

Volltext

(1)

Eingang: Dienstgebäude: Bus / Straßenbahn: Sprechzeiten: Bankverbindungen:

An der Weide 50 An der Weide 50 Haltestelle montags bis freitags Deutsche Bundesbank

28195 Bremen Hauptbahnhof von 9:00 - 14:00 Uhr IBAN: DE 16 2500 0000 0025 0015 30 Sparkasse Bremen

IBAN: DE 73 2905 0101 0001 0906 53

የህፃናት እና የትምህርት ሚኒስቴር የብሬመን

ክልል

የህፃናት እና የትምህርት ሚኒስቴር· Rembertiring 8-12 · 28195 Bremen

ሁሉም ወላጆች እና አሳዳጊዎች

ጽሁፉን አዘጋጂ:

ሄለና ዩስታ ክፍል 411

ስልክ ቁጥር: 0421 361-12604 ፋክስ: 0421 496-12604 ኢሜል:

helena.justa@

kinder.bremen.de አንቀጽ ቁጥር:

(እባክዎን አንድላይ ይጠቀሙ) 30-1

ብሬመን: 14.04.2021

30-1

ብሬመን: 30.04.2021

ሰላምታ የተከበሩ

የተወደዳቹ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፣

ባለፈው አንድ ዓመት ወስጥ ኮሮና የሁላችንንም የዕለት ተዕለት ኑሮ ቀየሮታል። እኛም በበኩላችን ሰዎች በመዋዕለ ህፃናት ወስጥ / አካባቢ በቫይረሱ እንዳይያዙ ለመከላከል እየሞከርን ነው።ከዛም አልፎ መዋዕለ ህፃናቶች ክፍት ቦሆነው እንዲቀጥሉ በተቻለን መጠን እየሞከርን ነው። ዛሬም ህፃናቱን እና በመዋዕለ ህፃናቶቹ ውስጥ የሚያገለግሉትን ባለሞያዎች ከበሽታው ለመከታከል የተዘጋጁትን መስፈርቶች አሳውቆታለሁኝ።

ከመዋዕለ ህፃናቶ በቅርብ ግዜ ውስጥ ለልጆ/ለልጆቾ የኮሮና ፈጣን ምርመራ ቴስቶች ይጅመራሉ። ይህ ቴስት በባለሞያዎች በጥንቃቄ የተዘጋጀ ሲሆን ለልጆ/ለልጆቾ ምነም አይነት ችግር የለውም። ይህ ፈጣን ምርመራ የኮሮና ቴስት በበጎ ፍቃድ የሚወሰድ ቢሆነም ልጆትን/ለልጆቾን በሳምንት ሁለት ግዜ እንዲያስመረምሩ ብትህታ እንጠቃለን። ምርመራውን በሳምንት ሁለት ግዜ፣ ሰኞ እና ሃሙስ ልጆ/ለልጆቾ ወደ መዕዋለ ህፃናቲ ከመምጣቱ/-ትዋ/-ታቸው በፊት ቤትዎ ውስጥ የሚወስዱት ይሆናል። በዚህም መንገድ ብዙ ሰዎችን ከበሽታው ለመከላከል ሊያግዙን ይችላሉ። እንደአጋጣሚ ምርመራውን ቤትዎ ውስጥ ከረሱ፣ በመዋዕለ ህፃናቱ ውስጥ ማስመርመር ይችላሉ።

ውጤቱ አሉታዊ ከሆነ እባክዎ የተያያዘውን የውጤት ወረቀት ይሙሉ። እባክዎን ይህንን በተመሳሳይ ቀን በመዋእለ ሕፃናት ውስጥ ያስገቡ ፡፡

የምርመራዎ ውጤት ፖዘቲቨ (ኮሮና የተገጘበት) ከሆነ፣ ልጆትን/ለልጆቾን ወደ መዋዕለ ህፃናቱ ማምጣት እይችሉም ማለትም ልጆ/ለልጆቾ ቤት መቀመጥ የኖርበታል/ባቸዋል። ወዲያውም በተቻለ ፍጥነት መዋዕለ ህፃናቶን በሰልክ ደውለው በማነጋገር ያለውን ሁኔታ ያሳወቁ። በመቀጠልም የፒሲአር ቴስት ማድርግ ይኖርቦታል። የፒሲአር ቴስቱን ለመውሰድ 361 10100 ሰልክ ቅጥር ላይ የደውላሉ። የፒሲአር ቴስት ክወሰዲዱ በውሃላ ውጤቱ ፖዘቲቭ ከሆነ በተቻለ ፍጥነት መዋዕለ ህፃናቶን በሰልክ ደውለው በማነጋገር ያለውን ሁኔታ ያሳወቁ። ልጆት ከሌሎች ሰዎች መለየት ይኖርባቸዋል። እርሶም መመርመር ይኖርቦታል። ውጤቱ ግን ኔጌቲቭ (ከኮሮና ነጻ) ከሆነ ልጆ ወደ መዕዋለ ህፃናቱ መመለስ ይችላል።

(2)

Seite 2 von 4 .

ሂደቱን በተመለከተ የዘጋጁ መረጃዎች

እባክዎትን የኮሮና ፈጣን ምርመራውን ያካሂዱ

 በሳምንት ሁለት ገዜ (ሰኞ እና ሃሙስ)

 ቤት ውስጥ ከልጆት ጋራ

 ወደ መዕዋለ ህፃናቱ ከመምጣቶ በፊት

ፈተናው እንዴት እንደሚከናወን የሚያሳይ ቪዲዮ በሴኔተር መነሻ ገጽ ለህፃናት እና ለትምህርት

(https://bildung.bremen.de/sixcms/detail.php?gsid=bremen117.c.237989.de)

ውጤቱ ኔጌቲቭ ከሆነ

ልጆት ወደ መዕዋለ ህፃናቱ መሄድ ይችላል

የተያያዘውን የውጤት ወረቀት ይሙሉ። እባክዎን ይህንን በመዋእለ ሕጻናት ክፍል ያስገቡ ፡፡

ውጤቱ ፖዘቲቭ ከሆነ

ልጆት ቤት መቀመጥ የኖርበታል።

መዋዕለ ህፃናቶን በሰልክ ደውለው ያሳወቁ።

&

ልጆት የፒሲአር ቴስት ያደርጋል።

ቴስቱን ለመውሰድ 0421 361 10100 ሰልክ ቅጥር ላይ

የደውላሉ።

መዋዕለ ህፃናቶን በሰልክ ደውለው ውጤቱን ያሳወቁ።

የፒሲአር ቴስቱ ኔጌቲቭ ከሆነ ልጆ ወደ መዕዋለ ህፃናቱ የመለሳል።

የፒሲአር ቴስቱ ፖዘቲቭ ከሆነ

መዋዕለ ህፃናቶን ያሳወቁ። ልጆት

ከሌሎች ሰዎች መለየት ይኖርበታል።

(3)

Seite 3 von 4

ቴስቱን በተመለከተ የዘጋጁ ተጨማሪ መረጃዎች

ምርመራው ለኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) የተዘጋጀ የአንቲገን መመርመሪያ ( ኮሎይዳል ጎልድ) የላይሀር የአፍንጫ መመረመሪያ ነው።

 ቴስቱ ከ‘ Paul-Ehrlich-Institut እንዲሁም ከ‘ Bundesinstitut für Arzneimittel und Medizinpro- dukte ተመርምሮ የተፈቀደ ሲሆን ለህፃናትም የተፈቀደ ነው።

 ምርመራው የሚካሄደው ከፌት በሚገኘው ይአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ነው።

 እባክዎንት እጆትን በመታጠብ ከሰር በሚታየው መረጃ በቅደመ ተርታው መሰረት ይህንን ፈጣን የኮሮና ምርመራ ልጆት ላይ ያካሂዱ።

የምርመራው ቅደመ ተርታ:

1. የናሙና መውሰጃውን (የጆሮ መጆርጆሪያ የሚመስለውን ብቻ ለይተው) ከተዘጋጀለት እቃ ውስጥ በማውጣት በጥንቃቄ በአንዲ የልጎት አፍንጫ ወስጥ

ከ 1-2 cm ድረስ በማስገባት፣ የአፍንጫውን ግርገዳ ድረስ ያገቡ።

2. የናሙና መውሰጃውን የልጆት አፍንጫ ውስጥ ካስገቡ በወሃላ የአፍንጫውን ግርግዳ እዛው እያለ 5 ግዜ ያህል ይሽከርክሩት

3. ይህንን ካደረጉ በውሃላ የናሙና መውሰጃውን ከመጀመሪያው ቀዳዳ በማውጣት ወደሌላኛው የአፍንጫ ቀዳዳ በማሰገባት ሄደቱን ይድገሙት።

7-10 ሰከንድ 7-10 ሰከንድ 5 ግዜ ያሽከርክሩ 5 ግዜ ያሽከርክሩ

4. ፓኬትዎ ውስጥ የሚገኘውን ሞላላውን እቃ በመክፈት የናሙና መውሰጃውን ውስጡ ያስገቡ።

5. ሞላላውን እቃ (ብልቃጥ) ከ 10-15 ጎኖቹን በመጫን የናሙና መውሰጃው የእቃውን (የብልቃጡን) ግርገዳዎች በሙኑ እንዲነካ ያድርጉ።

6.

ለ1 ደቂቃ ይጠብቁ።

7. ናሙና መውሰጃው እውጥተው ሞላላውን እቃ (ብልቃጥ)

„በመክደኛው“ ይዝጉት።

(4)

Seite 4 von 4

እርግጠኛ ካልሆኑ፣ ምን ማድረግ የችላሉ?

ተስቱን እንደአዲስ ምውሰድ ይችላሉ፣ ወይም በነፃ አካባቢወት ወደሚገኝ የመመርመሪያ ቦታ በመሄድ መመመር ይችላሉ።

ጥያቄ ካልዎት በማንኛውም ሰዓት በዚህ ቁጥር በመደወል 0421 361 10100 መረጃ መቅበል ይችላሉ።

ልናስተናግዶት እንችላለን።

ከከበረ ሰላምታ ጋር ብትዕዛዝ የተፃፈ

የመዋለ ሕጻናት ትምህርት መምሪያ ኃላፊ ፣ የልጆችን ማስተዋወቅ እና የሙያ እድገት

8. ሞላላውን እቃ (ብልቃጥ) በመውሰድ ጥፍጣፋው መመርመሪያ ላይ 3

ጠብታዎችን (የ S ምልክት) ያለበት ቀዳዳ ወስጥ ያድርጉ።

9. ከ15 ደቂቃ በውሃላ ውጤቶን ማየት ይቻሉ።

ነፃ ኮሮና አለበት ተቀባይነት የሌለው

15 ደቂቃ

Referenzen

ÄHNLICHE DOKUMENTE

Angehörige eines Gesundheitsberufes, die dem Bundesinstitut für Arzneimittel und Medizinpro- dukte (BfArM) und/oder dem Paul-Ehrlich-Institut (PEI) Verdachtsfälle

دنورب ناتسکدوک هب هتفه ود یط زور ود ای هتفه رد زور کی لقادح دنناوت یم ناکدوک ی

Hûn testa xweser rojên duşem û pêncşeman li malê li ser zarokên xwe beriya serdana hêlîna zarokan çêkin.. Wisa hûn dikarin bibin alîkar, ku gelek

Вы получите тесты для тестирования в домашних условиях/Laientest для своего ребенка / детей в кратчайшие сроки в своем детском саду.. Эти тесты были выбраны

If the test result is positive, your child is not permitted to enter the daycare nursery and has to stay at home.. Please inform your nursery immediately over

لبق )مكئانبأ(مكنبلإ يتاذ رابتخاب نوموقت سيمخو نينثإ موي لك. عوبسلأا يف نيترم مكنبإ رابتخا جم ةنضحملا ىلإ)م(هئي اذهب مايقلا مكنايسن دنع .صاخشلأا نم

Ist das Testergebnis positiv, darf ihr Kind nicht in die Kita kommen und muss zu Hause bleiben.. Bitte informieren Sie sofort Ihre Kita

wiederhergestellt bleibender Schaden/Folgeschaden noch nicht wiederhergestellt unbekannt Exitus: [ Arzneimittelbeitrag möglich als Folge der UAW ohne Beitrag